Notatki do odcinka
የትግራይ የሰላም ኃይል አዛዥና የባለ አደራ አስተዳደሩ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ ልጅ ተገደለ። በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ ሲጓዙ የነበሩ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦች በፈንጂ መንጎዳቸውን። በተለያዩ የአሜሪካ አውሮፕላን ማረፊያዎች በተፈጠረ የግንኙነት ችግር ከ10,000 በላይ በረራዎች መሰረዛቸውን
Strona: dw.com

