Skip to content
Global sound
የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

by DW

Latest episode
የዓለም ዜና፤ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ሰኞ

About this podcast

ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።

Episodes

The newest 20 of 100 episodes

  • የዓለም ዜና፤ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ሰኞ · 11 min-በምሥራቅ ጎጃም፣ ደብረ ወርቅ በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱ ተሰማ።-ሞያሌ የጀመረዉ ከባድ መሳርያ የታገዘ ግጭት መቀጠሉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች ተናገሩ።-አምስት የአዉሮጳ ኅብረት አባል ሃገራት ስደተኞችን ለመመለስ አዳዲስ ደንቦች ላይ እየሰሩ ነዉ።…
  • የሕዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና · 7 minየዛሬው የዓለም ዜና ፤የመን ሁቲዎች ከመንግስት ጎን የተሰለፉ 600 ታጣቂዎችን መልቀቃቸውን፣ የእስራኤል ወታደሮች አንድ ጋዜጠኛውን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉበት የኤኤፍፒ መዘገቡን፣ማክሮን የፈረንሰኛ ተናጋሪ ሀገሮች ማኅበር አንድነቱን እንዲያጠናክር ማሳሰባቸውን እና ፊሊፒንስ…
  • የሕዳር 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና · 10 minየትግራይ የሰላም ኃይል አዛዥና የባለ አደራ አስተዳደሩ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ ልጅ ተገደለ። በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ ሲጓዙ የነበሩ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦች በፈንጂ መንጎዳቸውን። በተለያዩ የአሜሪካ አውሮፕላን ማረፊያዎች በተፈጠረ የግንኙነት ችግር…
  • የህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና · 11 minአርዕስተ ዜና የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት በአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪነት የወነጀሏቸዉ 520 ያክል ኢትዮጵያዉያንን በሞት ልትቀጣ ወሰነች። ማይክሮሶፍት የሚሰጣቸዉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ከትናንት ጀምሮ መታጎሎ የዓለምን የዓምደ መረብ እንቅስቃሴ አጎለ። አውሮጶች ለዩክሬን እና ሩስያ…
  • የኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና · 12 minየቡድን 7 የው/ጉ/ሚኒስትሮች በኢትዮ-ኤርትራ መካከል እየተባባሰ የመጣው ውጥረት እንዳሳሰባቸዉ አመለከቱ። ከሞያሌ ተፈናቅለው ወደ ኬንያ የተሰደዱ እናቶች ከጥቃት ቢሸሹም ለልጆቻቸው ምግብና መጠለያ ለማግኘት ተቸግረዋል። የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን የአውሮፓ ሃገራት ዩክሬን…
  • የሕዳር 2 ቀን 2019 የዓለም ዜና · 11 min-በአማራ ክልል ዋግሕምራ ዞን ሰሐላ ወረዳን የመታዉ ድርቅ ከወባ ወረርሺኝ ጋር ተዳምሮ ሰዎች መሞት፣ መራባቸዉን ነዋሪዎች አስታወቁ።-የዓየር ንብረት ለዉጥ የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ የበለፀጉት ሐገራት ሁነኛ ርምጃ እንዲወስዱ የሚደረገዉ ጥሪና ጥያቄ እንደቀጠለ ነዉ።
  • የዓለም ዜና፤ ኅዳር 1 ቀን 2019 ዓም ማክሰኞ · 13 minየሩስያን እና የዩክሬይንን ጦርነት ለማስቆም ፤ አቡ ዳቢ ላይ ዛሬ በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል የሰላም ድርድር እየተካሄደ ነዉ።-የቀድሞዉ የፎክስ ኒዉስ አቅራቢ የዛሬዉ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር፤ በኢራን ላይ ጦርነት እንዲጀመር ግፊት በማድረግ ጨምሮ ብዙ ክስ ቀረበባቸዉ።
  • የጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና · 12 minሮቤ-ዲዳዓ ወረዳ እንደቶ ከተማ በታጣቂዎች የተገደሉትች ቁጥር ወደ 40 ከፍ አለ። ባለፈው ቅዳሜ በግሪክዋ ደሴት ክሬታ ደቡባዊ ክፍል፣ ስደተኞችን ጭነው የነበሩ 4 ጀልባዎች ባጋጠማቸው አደጋ ቢያንስ 20 ስደተኞች ሞቱ። የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየርን ለመተካት፣…
  • DW Amharic የጥቅምት 29 ቀን 2019 የዓለም ዜና · 7 minበሴኔጋል አንዲት ትንሽ ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ 21 ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ፤ የሶማሊያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲሱ ዋና ዳኛ ኢብራሒም ሱሌይማን ቃለ-መሐላ ፈጸሙ። የፖላንድ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በካራኮቫ ስድስት ሰዎች የተገደሉበትን የጅምላ ተኩስ የሽብር ጥቃት በማለት በየነ። የእስራኤል…
  • የጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና · 11 minበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የጸጥታ ኃይሎችን ጨምሮ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን፤በትግራይ ከተሞች እየተስተዋለ ያለውን የፀጥታ ችግር፤ በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ አካባቢ በምትገኝ መንደር በተፈጸመ የአየር ጥቃት 25 ሰላማዊ ሰዎች መሞታቸውን
  • የጥቅምት 27 ቀን 2019 የዓለም ዜና · 11 min-የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሠላም ኃይላት ካለፈዉ መስከረም ጀምሮ ከህወሓት ጋር በገጠሙት ጦርነት የማረኳቸዉ ጦር መሳሪያዎች ዛሬ ለዉጪ ዲፕሎማቶች ለዕይታ ቀረቡ።-ኬንያ ዉስጥ የምፅዓት ቀን ኑፋቄ ሰባኪ የተባለ ፓስተር ሰዎችን እያስራቡ በመግደል ወንጀል 200 ዓመታት…
  • የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ሐሙስ · 10 minየኢትዮጵያና የሱዳን መንግሥታት የገጠሙት መወቃቀስና መወጋገዝ ወደ ፍጥጫና ዲፕሎማሲያዊ መበቃቃር እየናረ ነዉ። ሁለቱ ሃገራት አንዱ በሌላዉ ላይ ቆንስላ ዘግተዋል።-ኦሮሚያ ክልል ኪረሙ ወረዳ በታጣቂዎች ጥቃት የሰዉ ህይወት ጠፋ፤ንብረትም ወደመ።--በአፍሪቃ ቀንድ የናረው ውጥረት…
  • የዓለም ዜና፦ የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን፣ 2019 ዓ.ም · 10 minኮንሶ፥ ታጣቂዎች አራት አርሶ አደሮችን በአሰቃቂ ኹኔታ ገደሉ አንድ አገሩ፤ ዩኒሴፍ፤ ዴሞክራቶች ታሪካዊ በኾነ ድል ሁለቱንም የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ተቆጣጠሩ፤ ቴሕራን፥ የፕሬዚደንት ትራምፕ እና ፓርቲኢቸው ሽንፈት ኢራኖችን በደስታ አደባባይ አትምሟል፤ ዓለም፥ ስለአሜሪካ…
  • የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ · 13 min-በኦሮሚያ ክልል አርሲ ከ60 በላይ የተገደሉበትን ጥቃት እየመረመረ መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ።-በሰሜን ኢትዮጵያ ልጆችን እና የተወለደ ሕፃን የገደሉ ጥቃቶች የክልሉን ደካማ የጤና ስርዓት ወደ ውድቀት እያቀረቡት ነዉ ሲል የዓለም የጤና ድርጅት አመለከተ።-በዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች…
  • የጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና · 10 minበዛሬው የዓለም ዜና፤ሪፖርተር ጋዜጣ ላልተወሰነ ጊዜ መታገዱን፣በአርሲው ግድያ የተጠረጠሩ 73 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን፣የንጽሃን ግድያ እንዲቆም ጎጎት ለጉራጌ ፍትህ እና አንድነት ፓርቲ መጠየቁን፣በሱዳን የሀይልማመንጫዎች ለደረሰው ጥቃት ኢትዮጵያ መወንጄሏን፣ ዩጋንዳ በሶማሊያ…
  • የጥቅምት 22 ቀን 2019 የዓለም ዜና · 7 minየኢትዮጵያ መንግሥት በአርሲ ዞን የተፈጸመውን ግድያ በመመርመር ተጠያቂዎቹን ለሕግ እንዲያቀርብ ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበች። የጀርመን ፖለቲከኞች በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የኑሮ ውድነትን ለመቃወም በወጣቶች የተደረጉ ሰልፎች ወደ ኹከት እና ዘረፋ መቀየራቸውን አወገዙ።
  • የቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና · 11 minየዛሬው የዓለም ዜና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ወታደራዊ ስልጠና እየወሰዱ መሆናቸውን፣በሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ፖለቲካዊ ተልዕኮ ዛሬ ማብቃቱን፤በአፍሪካ ኢኮኖሚ እያደገ ቢሆንም የፖለቲካ ነፃነት መቀነሱን፣ኢራን ለአዳዲስ ጥቃቶች መልከዓምድራዊ ገደብ የሌለው ወታደራዊ ምላሽ…
  • የአርሲ-ሺርካ ዋሪዎቹ እና የጥቃቱ ሰለባዎቹ ዘመዶች ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት የአካባቢው ባለስልጣናት የተጎጂዎችን ዘመዶች "ምንም ምክንያት ሳይኖር" በማሰራቸው በአካባቢው ከፍተኛ ተቃውሞ እየተሰማ ነው። · 12 minአርዕስተ ዜና -በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ዛሬ ተፈጽሟል በተባለ የድሮን ጥቃት11 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮችን ጠቅሶ AFP ዘገበ። - አርሲ-ሺርካ ወረዳ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ግድያ ከተፈጸመ ወዲህ፣ ነዋሪዎች በአስተዳዳሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ - ደቡብ ወሎ ዞን፣ የቱርክ ካምፕ መጠለያ…
  • የጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና · 11 minበደቡብ ወሎ ዞን፣ ተወለደሬ ወረዳ በሚገኘው የቱርክ ካምፕ የሀገር ውስጥ መጠለያ ጣቢያ ላይ በደረሰ የድሮን እና የመድፍ ጥቃት 14 ሰላማዊ ሰዎች ሞተው 22 መቁሰላቸውን የመጠለያው ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። ሳውዲ ዓረቢያ በየመን ታይዝ በተባለች መንደር በፈጸመችው ጥቃት 12…
  • የጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና · 11 minየጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የአርሲው ተደጋጋሚ ግድያ እንዲቆም ተጠየቀ ። ከሞያሌ ወደ ኬንያ የሸሹት ሰዎች ቁጥር 36 ሺህ እንደሚጠጋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ የየመን ሁቲዎች የአደን አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ዛሬ ጥቃት መፈጸማቸውን ዓለም አቀፉ…

More like this

All News podcasts →

Live, last hour: 12,983 songs on 6,655 stations in 146 countries

Discover the world through radio

More ways to discover (9)

Heard something good? Save it, or open it straight away in Spotify.

★ Artist of the week The fastest riser on the radio this week
Your song here? From € 9 per week →
Radio 538 luisteren - Live!Popular right now