Avsnittsbeskrivning
የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራና ሱዳን ላይ ብርቱ ክስ ማቅረቡ ፣
የጸጥታ ስጋት በምዕራብ ኦሮሚያ የተለያዩ ወረዳዎች ፣
በሰሜን ጎንደር ዞን ሁለት ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ነዋሪዎች ለረሃብና ስደት ተዳረጉ
ግብፅና አጋሮቿ በቀይ ባሕር ጉዳይ የያዙት ከኢትዮጵያ የተለየ አቋም እንዲሁም የደንጊ በሽታ ወረርሽኝና የመከላከሉ ሂደት ይቃኛል
Webbplats: dw.com

