About this podcast
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።
Episodes
The newest 20 of 100 episodes
- የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ሰኞ · 18 minየተመ በኢትዮጵያና በቀጣናው ውጥረትን የመቀነስ ሚና ይወጣ ይሆን? አስከፊ ድርቅ በራያ አላማጣና አካባቢ፤ የአቶ አደም ፋራህ ሹመት እንዲሁም ኢትዮጵያ በዓመቱ ያቀደችው የቡና ወጪ ንግድ ግቧን ታሳካ ይሆን? የተሰኙ ዘገባዎች ይደመጣሉ።
- የህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት · 26 minየዜና መጽሔት ኢትዮጵያ እና ሱዳን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሻከር በሞያለው ግጭት የተባባሰው ሰብዓዊ ቀውስ የራያ አላማጣ ከተማ ሰራተኞች ቅሬታና የመብት ጥያቄበትግራይ ክልል የመቀሌ ከተማ ጸጥታና ያሳደረዉ ስጋት እንዲሁም የማይክሮሶፍት አገልግሎት መታወክ የዓለምን የዓምደ መረብ…
- የኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት · 24 minየዜና መጽሔት የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራና ሱዳን ላይ ብርቱ ክስ ማቅረቡ ፣ የጸጥታ ስጋት በምዕራብ ኦሮሚያ የተለያዩ ወረዳዎች ፣ በሰሜን ጎንደር ዞን ሁለት ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ነዋሪዎች ለረሃብና ስደት ተዳረጉ ግብፅና አጋሮቿ በቀይ ባሕር ጉዳይ የያዙት ከኢትዮጵያ የተለየ…
- የሕዳር 2 ቀን 2019 የዜና መጽሔት · 23 minጅማ ላይ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላን የተቃወሙ ዜጎችና የፀጥታ አካል ግጭት፣ አርሲ ዞን በተደጋጋሚ ጥቃቶች ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች የርዳታ ጥሪ፣ አማራ ክልል ለድርቅ የተጋለጡ ወገኖች ሁኔታ፣
- የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 1 ቀን 2019 ዓም ማክሰኞ · 20 minዜና መጽሔት፤ ሱዳንና ግብፅ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ያደ,ርስብናል ያሉትን ጉዳት ለመርመር መስማማታቸዉን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የሞያሌ ዉጊያ መቀጠሉ፣ የደቡብ ራዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ጋዜጠኞች ጣቢያዉን ለማዳን የሚያደርጉት ዘመቻና አምቦ ዩኒቨርስቲ አንዲት ተማሪ መሞቷ…
- የዜና መጽሔት ፦ የጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት · 16 minበዜና መጽሔት ባለፈዉ ሐሙስ ጥቅምት 26 ቀን በአርሲ ሮቤ ዲዳዓ እንደቶ በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 40 መድረሱ ፣ በድርቅ እና በጦርነት ምክንያት በዋግ ኸምራ ዞን በተከሰተዉ ከፍተኛ ረሃብ ሰዎች መሞታቸዉ እንዲሁም ዲፕሎማቶችን የማባረር እርምጃ በመንግሥታት ግንኙነት ያለው ትርጉም…
- የጥቅምት 27 ቀን 2019 የዜና መጽሔት · 28 minከዓለም ዜና ቀጥሎ በሚቀርበዉ የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤-- የአርሲ ዳግም የተከሰተዉ ጥቃት እና ያሳደረዉ ስጋት-- የማኅበረሰቡን እንቅስቃሴ የገታዉ እያወደመዉ ያለዉ ጦርነት በአማራ ክልል-- ዲፕሎማቶች ከህወሓት የተማረኩ የተባሉ የጦር መሣሪያዎችን ዛሬ መጎብኘታቸዉ
- የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ሐሙስ · 27 minበምዕራብ ኦሮሚያ ክልል ሁለት ወረዳዎች የደረሰው ጥቃት-በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ አለማግኘታቸው-በአማራና ትግራይ ክልሎች ደረሱ የተባሉ የድሮን ጥቃቶች ያስከተሉት ሥጋት-የአፍሪካ ኀብረት የኢትዮጵያና ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ እየጣርኩ ነው ማለቱ እንዲሁም…
- መጽሔተ ዜና የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን፣ 2019 ዓ.ም · 24 minአርሲ ዉስጥ ሰሞኑን ሥለተፈ,ፀመዉ ጉድያ የሐገር ዉስጥና የዉጪ ድርጅቶችና ተቋማት የሰጧቸዉ መግለጫዎች በሁለት ዘገቦች ያሰማናል።የጉራጌ ዞኖችን የፀጥታ ችግርና ሁከትን ለማቃለል የሐገር ሽማግሌዎች የጀመሩት ጥረት፣ የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዉጤትና ሥለዉጤቱ የአዉሮጶች…
- የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ · 20 minኢሰመኮ 60 ሰዎች የተገደሉበትን የአርሲውን ጥቃት የምርመራ ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ያደርጋል፤ በሰሜናዊ ኬንያ የጸጥታ ስጋት የደቀነው የሞያሌው ግጭት፤ የሪፓርተር ጋዜጣ መታገድ እና የዘርፉ ባለሞያዎች ሥጋቶች፤ የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ የተሰኙ ዘገባዎች ተጠናክረዋል።
- የጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የዜና መፅሄት · 21 minበዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት፤ዓለም አቀፍ ዉግዘት ያስከተለዉ የአሩሲ ዞን የሽርካዉ ጭፍጨፋ፣ተጠናክሮ የቀጠለዉ የሞያሌ ግጭት እና ሰብዓዊ ቀውስ፣ ትብብር ለሕልውና የጀመረውን ትግል እንደሚያጠናክር መግለፁ እንዲሁም በዩናይትድ ስቴትስ ነገ የሚካሄደዉ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ…
- የጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት · 28 minበደቡብ ወሎ ዞን ፤«ቱርክ» የተፈናቃዮች መጠለያ በደረሰ ድሮን ጥቃት 16 ሰዎች መገደላቸዉ በአርሲ ሺርካ ጥቃት ለተገደሉ ለቅሶ የደረሱ ቀብር ያስፈፀሙ መታሰራቸው በአሩሲዉ ጥቃት የመንግሥትና የመገናኛ ዐውታሮች ዝምታ ምን ትርጉም ይኖረዉ ይሆን? በሞያሌዉ የተነሳዉን ግጭት መወገዙ…
- የጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት · 47 minበዛሬው የዜና መፅሔት-የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ጄቶች ግዢ አንድምታ፤-በሳዮ ኖሌ ወረዳ ከ20 በላይ ሰዎች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ 2 ወራት ማስቀጠራቸው፤ የቀጠለው የሞያሌ ግጭትና ሰብዓዊ ቀውሱ፤ትብብር ለሕልውና በመንግሥት ላይ ያቀረበው ክስ፤-የአፍሪካ ኀብረት ከዲፕሎማቶች መባረር ጋር…
- የጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት · 23 minበዜና መጽሔት በሞያሌው ግጭት ወደ ኬንያ የተሻገሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር የአርሲው ተደጋጋሚ የንጹሃን ግድያ የፈጠረው ቁጣ በአማራ ክልል የባንክ አገልግሎቶች መስተጓጎል ተቃውሞ የህወሓት"ካድሬዎች" በፖሊስ ጣቢያዎች እንዲመዘገቡ በመጠየቁ፣ በአፍሪካ ቀንድ ግጭቶች መጨመር በዓለምአቀፍ…
- የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ · 20 minበኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የተፈጸመው ግድያ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለ ጉዳዩ የሰጡትን አስተያየት፤ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው በሚፈጸሙ ግድያዎች እና ዕገታዎች የገጠማቸውን ሥጋት የተመለከቱ ዘገባዎች ዜና መጽሔት የያዛቸዉ ናቸዉ።
- News magazine 261026 - MP3-Stereo · 21 minበዜና መጽሔት፤ የቀጠለው የአርሲ- ሺርካው የጅምላ ግድያ፣የሞያሌ ግጭትና ሰብዓዊ ቀውሱ፣ የሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ በሞያሌ ግጭት የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ መጠየቁ ፣ በአፋርና አማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት ሰዎች ተገደሉ፣ እንዲሁም - ስለ ትግራይ ክልል ኹኔታ…
- የስራ ዘመኑን ያጠናቀቀው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና ውጤቱ · 4 minከአራት አመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዛሬ በህግ የተሰጠውን የስራ ዘመኑን አጠናቋል፡፡የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ 8 ዋና ዋና አገራዊ አጀንዳዎች እና የውሳኔ ምክረ ሐሳቦችንም አስቀድሞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌደራል እና ለክልል መንግሥታት…
- የቀይ ባሕር ደህንነት ጉዳይ ለጥቂት ሀገራት ብቻ የሚተው አይደለም ስትል ኢትዮጵያ አስታወቀች · 4 minየቀይ ባሕር ደህንነት ጉዳይ ለጥቂት ሀገራት ብቻ የሚተው አይደለም ስትል ኢትዮጵያ አስታወቀች።የአፍሪካ የደህንነት ጉባኤ የኾነው ጣና ፎረም ባዘጋጀው መድረክ ላይ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ ኢትዮጵያ የደህንነት ሰጋቶችን…
- የጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት · 32 minበአፍሪካ ቀንድ "እየተባባሰ የመጣው አለመረጋጋት መነሻ ኢትዮጵያን ናት"ስትል - ኤርትራ መክሰስዋ፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ቀዉስና ሰብዓዊ አቅርቦቱ በአማራና በትግራይ ክልሎች ያለዉ ወቅታዊ ሁኔታ፤ ሞያሌ ከተማ በሰንደቅ ዓላማ ውዝግብ ሕይወት መጥፋቱ፤ በጋምቤላ ግጭት በመሳተፍ ተጠርጣሪዎች…
- የጥቅምት 11 ቀን 2019 የዜና መጽሔት · 20 minየዜና መጽሔት፤ በኦሮሚያ አርሲ ዞን ሲቪሎች ላይ ጥቃት እና ግድያ መቀጠሉ ፤ በትግራይ ለተቋቋመው ባለአደራ አስተዳደር ሙሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ የተመድ መግለፁ፤ የአፍሪቃ ቀንድ ሁኔታ በፓለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዕይታና በቀይ ባሕር ያለው የፀጥታ ችግር መቀጠል የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት…



