በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle
by DW
Latest episode
የኤአይ የዳታ ማዕከሎች ግንባታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃውሞ ገጠማቸው?
የኤአይ የዳታ ማዕከሎች ግንባታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃውሞ ገጠማቸው?
About this podcast
ሳይንሳዊ እና ስነ ቴክኒካዊ ጉዳዮችን እና ለህብረተሰቡ ያላቸቸውን ጠቀሜታ ይመለከታል።
Episodes
The newest 20 of 50 episodes
- የኤአይ የዳታ ማዕከሎች ግንባታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃውሞ ገጠማቸው? · 10 minየሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ በፍጥነት እያደገ በመምጣቱ በአሜሪካና በአውሮፓ ግዙፍ የዳታ ማዕከላት ግንባታ እየተስፋፋ ነው። እነዚህ ማዕከላት የAI ሥርዓቶችን ለማሠልጠን የሚያስፈልጉ ከፍተኛ የኮምፒውተር አቅምና የመረጃ ማከማቻ ቋት ሆነው ያገለግላሉ።ሆኖም የእነዚህ…
- Wissenschaft 11.11.2026--Why AI data centers protests growing in US and Europe? - MP3-Stereo · 10 minየዳታ ማዕከሎች በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃዎሞ ገጠማቸው?
- በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት · 12 minበሳይበር ምኅዳር ውስጥ የሳይበር ጥቃት የተለመደ ሲሆን፤ በአብዛኛው በባንኮች፣ በመንግሥታዊ ተቋማትና በትላልቅ ድርጅቶች ላይ የሚከሰት ነው። ሰሞኑን በአውሮፓ የተከሰተው የሳይበር ጥቃት ግን በምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ ይህ የሳይበር ጥቃት…
- የኤአይ ቴክኖሎጂን ለሚሊዮኖች ተደራሽ ለማድረስ የሚሰራው ኩባንያ · 11 minአዲስ አበባ የሚገኘው «አይኮግ ላብስ«የቴክኖሎጂ ማዕከል የኢትዮጵያውያንን ተሰጥኦና ዕውቀት በመጠቀም የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት ላይ በማተኮር ይሰራል።«አይኮግ ላብስ« በምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያው በሰውሰራሽ አስተውሎት ምርምር ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን፤…
- አይኮግ ላብስ ፤የኤአይ ቴክኖሎጂን ለሚሊዮኖች ተደራሽ ለማድረስ የሚሰራው ኩባንያ · 11 minአዲስ አበባ የሚገኘው «አይኮግ ላብስ«የቴክኖሎጂ ማዕከል የኢትዮጵያውያንን ተሰጥኦና ዕውቀት በመጠቀም የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት ላይ በማተኮር ይሰራል።«አይኮግ ላብስ« በምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያው በሰውሰራሽ አስተውሎት ምርምር ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን፤…
- ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዓለም አቀፍ የሳይንስ ሽልማትን አሸነፉ · 12 minሰሞኑን በስኮትላንድ ግላስጎው በተካሄደ ዓለም አቀፍ የሳይንስ ጉባኤ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ የፓማላ ስክላር ዓለም አቀፍ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ፕሮፈሰር ሰለሞን ለሽልማት የበቁት ከአእምሮ ጤና እክሎች አንዱ የሆነው የድባቴ በሽታ ከአፍሪቃውያን ዘረመል ጋር…
- ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዓለም አቀፍ የሳይንስ ሽልማትን አሸነፉ · 12 minሰሞኑን በስኮትላንድ ግላስጎው በተካሄደ ዓለም አቀፍ የሳይንስ ጉባኤ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ የፓማላ ስክላር ዓለም አቀፍ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ፕሮፈሰር ሰለሞን ለሽልማት የበቁት ከአእምሮ ጤና እክሎች አንዱ የሆነው የድባቴ በሽታ ከአፍሪቃውያን ዘረመል ጋር…
- የ2026 የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የኖቬል ተሸላሚ ምርምሮች · 10 minየ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?
- የ2026 የኖቬል ሽልማት ፤ከሰዎች አእምሮ እስከ ጠፈር ምርምር · 10 minየ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?
- የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ? · 9 minየሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI)፣ የሰው ልጆች ህልውና ላይ አደጋ ጋርጧል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጆችን በማገዝ ኑሮን በማቅለል እየተወደሰ ባለበት ሁኔታ የዕድገቱ ግስጋሴ አሳሳቢ ሆንዋል።
- አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የዶ/ር ሃዲያ-ኒኮል ግሪን የካንሰር ሕክምና ግኝት · 7 minየምርምሩ ትኩረት ፎቶተርማን ናኖ ቴራፒ የሚባል የሕክምና ዘዴ ሲሆን፣ ይህም የኬሞቴራፒ (ጨረር) አስከፊ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሳይኖሩት፣ማለትም ጤናማ የሰውነት ህዋሳት ሳይጎዱ በሌዘር የሚሰሩ ጨረሮችን በመጠቀም የካንሰር እብጠቶችን ወይንም ቱመርስ ለይቶ የሚያጠፋ የላቀ ቴክኖሎጂ ነው።
- ረዳት ኤአይ፤ ያለ ኢንተርኔት የሰው ሠራሽ አስተውሎት ግልጋሎቶችን የሚሰጥ ዲጅታል መድረክ · 9 minሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመረጃ ፍሰትን ብቻ ሳይሆን ሰዎች እንዴት እንደሚሠሩ፣ ግኝቶችን እንደሚፈጥሩ እና እንደሚግባቡ ጉልህ ለውጥ እየፈጠረ ነው። ይህንን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ወጣት ናትናኤል አዳነ "ረዳት ኤ አይ" የተባለ ያለ…
- ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች · 12 minከዓመታት በፊት ሰዎች ለመዝናኛ ብቻ ይጠቀሙባቸው የነበሩ በተለይም ኢንተርኔትን መሰረት ያደረጉ የዲጅታል ቴክኖሎጂዎች በአሁኑ ወቅት ያለ እነሱ መረጃ ማግኘት ፣ ተግባቦት፣ ትምህርት ፣ የንግድ ስራን ማሳለጥ የጤና አገልግሎት ወዘተ የማይታሰብ ሆኗል።ለመሆኑ ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች…
- ዓለምን ስጋት ላይ የጣለው በኤአይ የሚፈፀም ጠለፋ እና ማጭበርበር · 10 minየሰውሰራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አጋጥሞ የማያውቅ የበይነመረብ ጥቃት ማድረሱን ኦፕን ኤአይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል።ክስተቱ በሳይበር ደህንነት ላይ አዲስ ዓለም አቀፍ ስጋትን ቀስቅሷል።ባለሙያዎችም ጥቃቱ በማሽን ፍጥነት የሚፈፀም በመሆኑ መከላከያው…
- ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ለማዳን ሮቦት ወደ ጠፈር ላከ · 12 minየአሜሪካው የጠፈር ምርምር ጣቢያ ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ቀልቦ የሚይዝ ሊንክ የተባለ በሮቦት የታገዘ መንኮራኩር ሰሞኑን ወደ ህዋ አምጥቋል። ይወድቃል የተባለው ስዊፍት የምልከታ ቴሌስኮፕ ከጎርጎሪያኑ 2004 ዓ/ም ጀምሮ በአፅናፈዓለም (Universe )…








