እንወያይ | Deutsche Welle
de DW
Episódio mais recente
በኢትዮጵያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የበረታው ጫና፥ ምሕዳሩ ወዴት እያመራ ነው?
በኢትዮጵያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የበረታው ጫና፥ ምሕዳሩ ወዴት እያመራ ነው?
Sobre este podcast
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።
Episódios
Os 20 episódios mais recentes de 50
- በኢትዮጵያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የበረታው ጫና፥ ምሕዳሩ ወዴት እያመራ ነው? · 45 minኢትዮጵያ ውስጥ በመገናኛ አውታሮች ላይ የሚደርሰው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ እየበረታ ነው ። ከሰሞኑ እንኳን ሦስት ዐሥርተ ዓመታት ግድም ያስቆጠረው ሪፖርተር ጋዜጣ «ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የሚጻረሩ ይዘቶችን አሠራጭቷል» በሚል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን…
- በቅርቡ እንኳ ሪፖርተር ታግዷል፥ የሚዲያ ምሕዳሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ወዴት እያመራ ነው? · 45 minኢትዮጵያ ውስጥ በመገናኛ አውታሮች ላይ የሚደርሰው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ እየበረታ ነው ። ከሰሞኑ እንኳን ሦስት ዐሥርተ ዓመታት ግድም ያስቆጠረው ሪፖርተር ጋዜጣ «ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የሚጻረሩ ይዘቶችን አሠራጭቷል» በሚል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን…
- ሰላም የራቃት ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ · 46 minኢትዮጵያ አዲስ ምርጫ አካሂዳ አዲስ መንግሥት ከመሠረተች በኋላም ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ዘመን ካልሻረው ጦርነትና ግጭት አልተላቀቀችም።
- የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ? · 47 minህወሓትን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚወጉትን ኃይሎች ትደግፋለች በምትባለው በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል የቃላት ጦርነቱ ቀጥሏል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ መንግሥት «የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ ሆኗል" በማለት ኤርትራ ለአማፅያን የምትሰጠውን ድጋፍ…
- የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ? · 47 minህወሓትን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚወጉትን ኃይሎች ትደግፋለች በምትባለው በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል የቃላት ጦርነቱ ቀጥሏል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ መንግሥት «የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ ሆኗል" በማለት ኤርትራ ለአማፅያን የምትሰጠውን ድጋፍ…
- ውይይት፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወዴት? · 50 minየኢትዮጵያ እና የኤርትራ ውዝግብ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት ወደለየለት ጦርነት ባይሸጋገርም በአፍሪቃው ቀንድ አጠቃላይ ጦርነት እንዲቀሰቀስ የሚያደርግ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በሰሜን ኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር አካባቢ እየታዬ ነው።ጉዳዩ ያሳሰባቸው ሀገራት እና ዓለም አቀፍ…
- ውይይት፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወዴት? · 50 minየሁለቱ ሀገራት ውዝግብ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት ወደለየለት ጦርነት ባይሸጋገርም በአፍሪቃው ቀንድ አጠቃላይ ጦርነት እንዲቀሰቀስ የሚያደርግ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በሰሜን ኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር አካባቢ መታየቱ እየተነገረ ነው።ጉዳዩ ያሳሰባቸው ሀገራት እና ዓለም አቀፍ…
- ትግራይ፦ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መፋለሚያ? · 45 minበትግራይ ክልል እየተደረገ የሚገኘው ውጊያ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደ ሌላ የግጭት ምዕራፍ ሊሸጋገር ዳር ዳር እያለ ነው። በመቶ ሺሕዎች የተገደሉባቸው ሁለት የጦርነት ታሪኮች ያላቸው አገራት ፍጥጫ ምን ያክል አስጊ ነው? ሦስት እንግዶች የተሳተፉበት ውይይት የውጊያውን አደጋ፤…
- ትግራይ፦ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መፋለሚያ? · 45 minበትግራይ ክልል እየተደረገ የሚገኘው ውጊያ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደ ሌላ የግጭት ምዕራፍ ሊሸጋገር ዳር ዳር እያለ ነው። በመቶ ሺሕዎች የተገደሉባቸው ሁለት የጦርነት ታሪኮች ያላቸው አገራት ፍጥጫ ምን ያክል አስጊ ነው? ሦስት እንግዶች የተሳተፉበት ውይይት የውጊያውን አደጋ፤…
- እንወያይ፤ አዲስ የሚመሰረተዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ሀገሪቱ ከገባችበት ቀዉስ ሊያወጣ የሚችል መፍትሄን ያገኝ ይሆን? · 44 minየጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ብልፅግና ፓርቲ፤ አዲስ መንግሥት የሚመሰርተዉ፤ ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ በአዲስ ጦርነት ተቀሰቀሰ ከተባለ በኃላ ነዉ። ጦርነቱ የጀመረዉ በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት፤ የአማራ ፋኖ፤ የኦሮሞ ነጻ አዉጭ ሰራዊትን ጨምሮ 7 አማፂ ኃይላት መንግሥትን…
- ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ዝግጅትና የጦርነት እልቂት · 45 minበኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥትና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል የሚደረግ ያሉት ጦርነትን ሥለጀመረዉ ወገን ማንነት ተፋላሚ ኃይላት አንደሚጠበቀዉ አንዳቸዉ ሌላቸዉን እየወነጀሉ ነዉ።ዉጊያዉ ግን ቀጥሏል
- ፅምዶ/ጥምረት ወዴት? · 46 min«ብልጽግና የህልውናችን አደጋ ስለሆነ መደምሰስ አለበት ብለው የሚያምኑ አንድ ላይ ተጣምረው አቅማቸውን አቀናጅተው በቦታና በጊዜ ጦርነት ሲገጥሙ የሚፈጠር አቅምና በብልጽግና ሥርአት ላይ የሚደርስ ምት የጠላትን ዕድሜ ለማሳጠር ይጠቅማል።»
- ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት መቅረት ማን ይጠየቅ? · 47 min
- በኢትዮጵያ ሰላም ለምን እውን መሆን አልቻለም? · 45 minየሰላም ጥሪው ምላሽ ሳያገኝ ይህ ሁሉ የስጋት ድምጽ እየተሰማባለበት ኢትዮጵያ ሌላ አዲስ ዓመት ልትቀበል ቀናት ቀርተዋል። ዛሬም ጥፋተኖች ለፍርድ ተጎጂዎችም ፍትህ ያግኙ የሚለው ጥሪ አላባራም። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ማስፈን ለምን አቃተ? የሕዝቡ ሰቆቃስ ማብቂያው መቼ ነው?…
- የኦባሳንጆ አዲስ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ምን ያህል ሊያርግብ ይችላል ? · 42 minውጥረቱ በተባባሰበት በዚህ ሳምንት ሰኞ በአፍሪቃ ቀንድ የአፍሪቃ ኅብረት ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ መቀሌ መሄዳቸው መሰማቱ የሰላሙ ጥረት እንደገና የመንቀሳቀሱ ተስፋ ተደርጎ ተወስዷል። ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስካሁን ስለኦባሳንጆ ጉብኝት…
- እንወያይ፤ የተጠናቀቀው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሀሳቦች ምን ያህል ተፈፃሚ ናቸው? · 47 minየኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአዲስ አበባን ጉዳይ ጨምሮ በለያቸው ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ከአንድ ወር በላይ ሲመክር ቆይቶ ትናንት ቅዳሜ ተጠናቋል።ኮሚሽኑ የሀገሪቱን ችግሮች በምክክር ለመፍታት የሚደርገውን ጥረት በበጎ የሚያዩ እንዳሉ ሁሉ፤ ሂደቱን የሚተቹ እና…








