የወጣቶች ዓለም | Deutsche Welle
autor: DW
Nejnovější epizoda
የህጻናትን እና ወጣቶች የወደፊት እጣ ፈንታን እየነጠቀ ያለዉ የኢትዮጵያዉ ግጭት እና ጦርነት
የህጻናትን እና ወጣቶች የወደፊት እጣ ፈንታን እየነጠቀ ያለዉ የኢትዮጵያዉ ግጭት እና ጦርነት
O tomto podcastu
የወጣቶች ክፍለ ጊዜ ነው።
Epizody
Nejnovějších 20 z 50 epizod
- የህጻናትን እና ወጣቶች የወደፊት እጣ ፈንታን እየነጠቀ ያለዉ የኢትዮጵያዉ ግጭት እና ጦርነት · 10 minኢትዮጵያ ውስጥ በበፊቱም ይሁን አሁን ባገረሸው ጦርነት እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ ግጭቶች ምክንያት አሁንም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወጣቶች እና መምህራን ከትምህርት ገበታ እንደራቁ ናቸው። መፍትሔው ምን ይኾን?
- የወንዶች መሰወር እና አፈሳ በኢትዮጵያ: መታወቂያ የሌለው ይታፈሳልን? · 11 minከተለያዩ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚፅፉልን የዝግጅታችን ተከታታዮች ወጣት ወንዶች በድንገት እና በግድ ከመንገድ እየታፈሱ ለውትድርና እየተመለመሉ እንደሆነ ይናገራሉ። ከዚህ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ከተሞች ያሉ ወጣቶች ያላቸው ስጋት ምን ይመስላል? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት…
- ትውልድ ለማጽናት የሚታትረው የደሴው መስፍን ሹመት · 10 min
- ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የ “ፌሚኒዝም (እንስታዊነት) “ ንቅናቄ · 12 minበዚህ ንቅናቄ ላይ አንዳንዶች እንቅስቃሴው የሴቶችን መብት ከማስጠበቅ አንጻር በበጎ ጎኑ ይመለከቱታል ፡፡ ሌሎች ደግሞ ንቅናቄውን ከሚገባው በላይ በመለጠጥ በተለይ ታዳጊ ሴቶች ከወንዶች ጋር ያላቸው ማህበራዊ መስተጋብር በፍርሃትና በጥርጣሬ የተሞላ እንዲሆን እያደረገ ነው የሚሉም አሉ…

- በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ያስመዘገበው ጃለል ግርማ · 10 minጃለል ግርማ ጎበዝ ተማሪ እንደሆነ አስቀድሞ ያውቀዋል። ጥሩ ውጤት እንደሚያመጣም ጠብቆ ነበር። ያልገመተው ነገር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት እንደሚያስመዘግብ ነው።
- እየተለመደ የመጣው የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት · 12 minበኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች በሚደረጉ ማህበራዊ ተሳትፎዎች የወንዶች ድርሻ ጎልቶ የሚስተዋልበት አጋጣሚ የበዛ ነው ፡፡ በዘንድሮው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከተሳተፉት ወጣቶች መካከል ግማሽ ያህሉ ሴቶች ናቸው ፡፡
- የወጣቶች ዓለም፦ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በሐዋሳ · 12 min
- የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የሚተጉ በጎ ፈቃደኞች · 10 minልጆች በክረምት ትምህርታቸውን እንዲያሻሽሉ በበጎ ፈቃደኝነት የተነሳሱ ተማሪዎችን በማስጠናት ተግባር እየደረጉ ነው። ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን ለዚሁ በጎ አገልግሎት ‹‹በልጆቻችን መሀል›› የተሰኘ የበጎ አድራት ማሕበር ተቋቁሞ በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር በክረምት ወጣት ተማሪዎችን…
- የወጣቶች የፈጠራ ስራ እና ተቀባይነታቸው · 10 minበነቀምቴ ከተማ በፈጠራ ስራው ትልቅ ተቀባይነት ያገኘው ወጣት ሚካኤል መስፍን በ2007 ዓ.ም በሳይንስና ቴክኖሎጂ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልሟል፡፡ በወቅቱ ሁለት ሰዎችን መሸከም የሚችል ሳይክል ከወዳደቁ ብረታ ብረቶች ሰርቶ ለሽልማት በቅቷል።በመቀጠል የብሎኬት ስራን የሚያዘመን ማሽኖችን…
- የወጣቶች የፈጠራ ስራ እና ተቀባይነታቸው · 10 min
- ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን እያዳከሙ ይሆን? · 12 minብዙዎቻችን የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎችን ወይንም አፕሊኬሽን ልንጠቀም እንችል ይሆናል ፡፡ በተለይ ወጣቶች እንደቻት ጂፒቲ የመሳሰሉ መተግበሪያዎችን አዘውትረው ይጠቀማሉ። ነገር ግን አጠቃቀም ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲነስ ይስተዋላል ፡፡ የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን…

- "ያለ ምንም ክፍያ ነው ልጆቹን የምናሰለጥነው ምክንያቱም ትውልድ ማዳን ላይ ነው የምንሰራው" የሰርከስ ደሴ መስራች አንተነህ ጌታቸው · 12 minየወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶች የሰርከስ ደሴ መስራች እና አሰልጣኝ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት ቱርክ በሚገኙ የተለያዩ ሪዞርቶች እየተዘዋወሩ ትርኢት የሚያቀርቡ ሁለት የሰርከስ ደሴ አርቲስቶች ናቸው።
- «ያለ ምንም ክፍያ ነው ልጆቹን የምናሰለጥነው ምክንያቱም ትውልድ ማዳን ላይ ነው የምንሰራው » የሰርከስ ደሴ መስራች አንተነህ ጌታቸው · 12 minእንግዶቻችን የሰርከስ ደሴ መስራች እና አሰልጣኝ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት ቱርክ በሚገኙ የተለያዩ ሪዞርቶች እየተዘዋወሩ ትርኢት የሚያቀርቡ ሁለት የሰርከስ ደሴ አርቲስቶች ናቸው።
- በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የአፍሪቃውያን ቡድኖች እንዴት ይገመገማሉ? · 11 minበዘንድሮው የዓለም ዋናጫ 10 የአፍሪቃ አገራት ተሳታፊ ሲሆኑ አንዳንዶቹም እስካሁን ጠንካራ የሚባል ግጥሚያ አሳይተዋል። ይሁንና ከ16 ዓመታት በፊት በአፍሪቃ መሬት ላይ የዓለም ዋንጫ ያስተናገደችው ደቡብ አፍሪቃን በአሁኑ ውድድር ብዙ አፍሪቃውያን ድጋፋቸውን ነፍገዋታል።
- „ሰው ስለ እኔ ብዙ ያወራል“፤ በረንዳ ላይ ቡና የሚያፈላው ሳሙኤል · 10 minኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች ስለ ባህላዊው የጀበና ቡና አፈላል ሲያስቡ ፤ አዕምሮዋቸው ውስጥ ቶሎ የሚስሉት አንዲት ሴት ስታፈላ ነው።የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳ በዚህ ስራ የተሰማራ ወንድ ወጣት ነው። „ስራው መንገድ ዳር ከመለመን ቢሻልም ብዙ ፈተና አለው“ ይላል። በተለይ ወንድ…

- ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወጣቶች ምን ይላሉ? · 10 minበአንድ ሀገር ላይ ምርጫ ሲካሄድ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ድምፃቸውን ከማይሰጡባቸው ምክንያቶች ውስጥ ይወክለኛል የሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ሳይኖር ሲቀር ፣ ብዙም የፖለቲካ ግንዛቤ ሳይኖራቸው ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ሰሞኑን በኢትዮጵያ እንደተስተዋለው፤ ሀገራቸው ውስጥ ባለው የፀጥታ…
- ምርጫ 2018፤ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? · 10 min7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ለመሆኑ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? ቀጣዩ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን ስልክ ቁጥራቸውን ለላኩልን ወጣቶች መድረኩን ሰጥቷል።