SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
by SBS
Latest episode
የዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይናና ሩስያ መሪዎች በጋራ ውይይት ሊያካሂዱ ነው
የዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይናና ሩስያ መሪዎች በጋራ ውይይት ሊያካሂዱ ነው
About this podcast
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
The newest 20 of 1,044 episodes
- የዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይናና ሩስያ መሪዎች በጋራ ውይይት ሊያካሂዱ ነው · 7 minኢትዮጵያ ኤርትራና ግብፅን በሰሜን ጦር ግንባር ጣልቃ ገብነት ከሰሰች #sbsaudiopodcast
- የዓለም ባንክ አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 20 በመቶውን እንደምታመነጭ ገለጠ · 9 minየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከሕልፈተ ሕይወት በኋላ የዓይን ብሌን መለገስን የሚፈቅድ ሃይማኖታዊ ውሳኔ አሳለፈ #sbsaudiopodcast
- "የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበርን ያቋቋምንበት ዓላማ 'ሳቃችን ይመለስ' በሚል ነው" ድምፃዊት ሰብለ ግርማ · 17 minየአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ወንድወሰን እሸቱ እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረትና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 / ኅዳር 5 እንደምን 10 Simme St, Sunshine West የማኅበሩን 2ኛ ዓመት በልዩ…
- #123 Talking about a big night (Med) - #123 Talking about a big night (Med) · 8 minLearn everyday English for talking about a big night out, sharing or responding to gossip, and describing something that may have happened. - ስለ የምሽት መዝናኛ አወጣጥ፣ ሐሜታን ማጋራት ወይም ምላሽ…
- በጦር ሜዳ የተሰው የአውስትራሊያ ወታደሮች ተዘከሩ · 7 minአዲሱ የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዕቅዶች እንደሚለውጡ አመላከቱ #sbsaudiopodcast
- የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ደኅንነት ውይይት አካሔዱ · 8 minበትግራይ ክልል 85 በመቶ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው መመለሳቸው ተነገረ #sbsaudiopodcast
- አውስትራሊያ በአየር ንብረት ለውጥ ሬኮርዷ የደረሰባትን ትችት አስተባበለች · 5 minፈረንሳይ አቡ ዳቢ በሚካሔደው የሩስያ - ዩክሬይን የሰላም ድርድር የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ እንደሚገኝ አስታወቀች #sbsaudiopodcast
- የኢትዮጵያ የቡና ንግድ 878 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱ ተነገረ · 12 minኢትዮ - ቴሌኮም የመጀመሪያውን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሙከራ ጀመረ #sbsaudiopodcast
- "ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች · 27 minአቶ ዳንኤል አለማር - የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሰሞኑን በቡታጅራ (ምሥራቅ ጉራጌ) ዞን፣ ልዩ ስሙ ሶስት አምባ በየራ አካባቢ የጥርጊያ መንገድና የንፁህ ውኃ ቦኖዎች እንደምን በበጎ አድራጊ እናታቸው ወ/ሮ ዓመተማርያም አጃቦ ዳኜ አሠሪነት ተጠናቅቀው ለምረቃና ማኅበረሰባዊ…
- የትግራይ ክልል ባለ አደራ አስተዳደር በጦርነት የተሳተፉ ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ አወጣ · 9 minኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የሎጄስቲክስ አፈፃፀም መለከያ የተሰጣት ደረጃ እንደገና እንዲታይና እንዲሻሻል ጥያቄ አቀረበች #sbsaudiopodcast
- "አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው · 16 minወ/ሮ ሊዲያ ስጦታውና አቶ ዳንኤል ጎበና፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በዘለዓለማዊ ዕረፍት የተለዩትን ደራሲ፣ የመንፈሳዊና በጎ አድራጎት አገልጋይ አቶ ስጦታው በፍቃዱን የሕይወት ዘመን ማንነትና አንኳር አስተዋፅዖዎች አንስተው ይዘከራሉ። #sbsaudiopodcast
- ከተቃዋሚ ቡድኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ ብልፅግና ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ መታደም የተሰነዘረን ትችት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሌ አሉ · 7 minለመላ አውስትራሊያ ማኅበረሰብ አባላት የደን ቃጠሎ ቅድመ መከላከል ዝግጁነት ማሳሰቢያ ተሰጠ #sbsaudiopodcast
- ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2040 በከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ እስከ 33.3 ቢሊዮን ዶላር የጠቅላላ ሀገር ውስጥ ምርት ኪሳራ ሊገጥማት እንደሚችል ተመለከተ · 13 minየኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት የምስክር ወረቀት በማስያዝ ከባንክ ብድር የሚገኝበት አሠራር መጀመሩ ተነገረ #sbsaudiopodcast
- "ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ ባዶ ነው፤ ደካማ ነው። ስንጓተት፤ ስንጋፋ 40 ዓመት ሞላው" አቶ በድሉ ደስታ · 15 minየኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ አቶ በድሉ ደስታ ስለ አመራር አባላት ምርጫ ፋይዳዎችና ሂደቶች ያስረዳሉ። የማኅበሩን የአራት አሠርት ዓመታት ድርጅታዊ ጉዞውን ነቅሰው አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ። የአዲስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ…
- የእሥራኤል ሀገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ቆጠራ እየተካሔደ ነው · 8 minበኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ቅዱስ ሲኖዶሱ አስታወቀ #sbsaudiopodcast
- በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና ኢዜማ በአርሲ ጥቃቶች ላይ ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ · 9 minየአፍሪካ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አኅጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው #sbsaudiopodcast
- How laws change, and why it takes time | How Australia Works - ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው፤ ጊዜ የሚወስዱትስ ስለምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር · 8 minHow do laws change in Australia? Through Rodney Croome’s campaigns for human rights and marriage equality, learn how personal stories, community action, courts and parliament can…
- ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የተከሰቱ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ · 9 minየሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሃሳቦች ትግበራን የሚከታተል ተቋም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚቋቋም ተነገረ #sbsaudiopodcast
- በደረሰባቸው ጥቃት ሳቢያ ሆስፒታል የሚገኙት የአውስትራሊያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሄለን ሄይንዝ የክብር ሞገስ ተላበሱ · 9 minየኢትዮጵያና ኤርትራ የሉዓላዊነትና የደኅንነት ጥሰት ክሶች ቀጥሏል #sbsaudiopodcast
- #121 Picking up a prescription (Med) - #121 Picking up a prescription (Med) · 9 minLearn English useful for picking up prescription medicine. Practise phrases for filling a prescription, asking how to take medicine, understanding the instructions on a medicine…








